National anthem of Ethiopia "March Forward, Dear Mother Ethiopia"
National anthem of Ethiopia "March Forward, Dear Mother Ethiopia" Lyrics: Dereje Melaku Mengesha Music: Solomon Lulu Mitiku ***Amharic*** የዜግነት ክብር በ ኢትዮጵያችን ፀንቶ ታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት በእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት መሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን ህዝቦች ነን ለስራ በስራ የኖርን ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት እንጠብቅሻለን አለብን አደራ ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ።